ዋሺንግተን ዲሲ —
አፍሪካ በጋዜጦች የተሰኘው ፕሮግራማችን ስለ አፍሪካ ከተፃፉት የተወሰኑትን ጨምቆ ያቀርባል።
ጠ/ሚኒስትር አብይ እሕመድ የክፍያ ጭማሪ የጠየቁ ወታደሮችን አነጋገሩ፣ አንድነት እንዲጠነክር ጥሪ አቀረቡ፣ የድንበር ጥበቃ ባለማኖሩ ኤርትራውያን ወደ ኢትዮጵያ እየጎረፉ መሆናቸው ተገለፀ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።