በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት የፕሬስ ነፃነት ይዞታ


የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት የፕሬስ ነፃነት ይዞታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:07 0:00

በምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት የፕሬስ ነፃነት ማሽቆልቆሉን የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅቶች አስታወቁ።

የፕሬስ ነፃነት እየጠበበ ከሔደበት ከምሥራቅ አፍሪካ አካባቢ የተሰደዱ አንዳንድ የብዙኃን መገናኛ ባለሞያዎች፣ በቀጣናው ለጋዜጠኞች ጠንከር ያለ ጥበቃ እንዲደረግ በመሟገት ላይ ናቸው፡፡

ባለፈው መጋቢት፣ ወደ ኬኒያ የተሰደደው ሶማልያዊው ጋዜጠኛ አብደሌ አሕመድ ሙሚን፣ በሶማልያ ሳለ ሦስት ጊዜ ታስሯል፡፡ ሙሚን ለእስር የተዳረገው፣ የሀገሪቱን ባለሥልጣናት በሚመለከት በአቀረባቸው ዘገባዎቹ ምክንያት መኾኑን ያምናል፡፡ በእስር ላይ ሳለ፣ ምግብ እና ሕክምና ተከልክሎ እንደነበር የገለጸው ጋዜጠኛው፣ መዘገቡን ካላቆመ ሌላም ጉዳት እንደሚደርስበት ዛቻ ይደርሰው እንደነበር አመልክቷል፡፡

የጋዜጠኛውን ሞያዊ መዋዕል፣ ከናይሮቢ የሚያስቃኘውን የቪክቶሪያ አሙንጉን ዘገባ ቆንጅት ታየ ወደ ዐማርኛ መልሳዋለች፡፡

XS
SM
MD
LG