በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፍሪካ የፕሬስ ምኅዳር አደገኛም አደጋችም እየኾነ ነው


የአፍሪካ የፕሬስ ምኅዳር አደገኛም አደጋችም እየኾነ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:40 0:00

በዘንድሮው የዓለም የፕሬስ ነፃነት ሪፖርት መሠረት፣ በዓለም ዙሪያ ከዐሥር ሀገራት ውስጥ በሰባቱ ያለው ኹኔታ ለጋዜጠኞች አስከፊ ነው፡፡ ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ቡድን፣ 180 አገሮችን በፕሬስ ነፃነት ይዞታቸው በመገምገም በደረጃ የመደበበትን ሰንጠረዥ አውጥቷል፡፡ በዚኽም መሠረት፣ የአፍሪካ አህጉር፣ የፕሬስ ነፃነት፣ ከየትኛውም የዓለም አካባቢ ይበልጥ ያሽቆለቆለበት መኾኑን አመልክቷል፡፡

በአህጉረ አፍሪካ ያለው ምኅዳር፣ ለጋዜጠኞች ይበልጥ አዳጋች እና አደገኛ እየኾነ መምጣቱን፣ ተንታኞች ይናገራሉ፡፡

የአሜሪካ ድምፅዋ ማሪያማ ዲያሎ፣ ሪፖርቱን በተመለከተ ያጠናቀረችውን ሪፖርት ቆንጅት ታየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች፡፡

XS
SM
MD
LG