በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፕሬዝዳንት ኦባማ ካናገሯቸው ኢትዮጵያውያን አንዳንዶቹ


Obama Africa Ethiopia
Obama Africa Ethiopia
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:08 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ


ለአፍሪቃ ሕብረት ጽ/ቤት ንግግር በማድረግ የመጀመሪው ሥልጣን ላይ ያለ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት የሆኑት ባራክ ኦባማ፣ የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውንም አጠናቀቁ። በዩናይትድ ስቴትስ የልማት ተነሳሽነት ተጠቃሚ የሆኑትን ኢትዮጵያውያንም፣ ፕሬዚደንት ኦባማ ያነጋገሯቸው መሆኑ ታውቋል።

ለመሆኑ ኢትዮጵያ፣ የዩናይትድ ስቴትሱን ፕሬዝዳንት እንደምንድነው ያስተናገደችው?

Anitte Powell ከአዲስ አበባ ያጠናቀረችው ዘገባ፣ ያንዳንዱን መልስ ይዟል።

XS
SM
MD
LG