ዋሽንግተን —
አስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ቢኮንም፣ የተጀመሩት በጎ አካሄዶች እንደሚቀጥሉም ዋስትና አግኝተዋል።
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ፣ ዛሬ ረቡዕ የቀድሞዋን በርማ የአሁኗን የማያንሚር የዲሞክረሲ መሪ አን ሳን ሱ በኋይት ሀውስ ተቀብለው አነጋግረዋል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።