በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ማናቸው?


ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ቃለ መሀላ ሲፈጽሙ
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ቃለ መሀላ ሲፈጽሙ

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ቃለ መሃላ ፈጽመው 45ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ከሆኑ አራት ቀናት አስቆጥረዋል። ለመሆኑ ዶናልድ ትራምፕ ማናቸው?

የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን የቀደመ ሕይወት በተመለከተ የአሜሪካ ድምጽ ዘጋቢዎች ፌዝ ላፒደስ እና ካትሪን ጋይፕሰን ያጠናቀሩትን ዘገባ አካታ ጽዮን ግርማ ተከታዩን ዘገባ አሰናድታለች።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ማናቸው?
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:18 0:00

XS
SM
MD
LG