በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ የቡሩንዲ ጉብኝት


የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ
የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ

የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ ለሁለት ቀን የሥራ ጉብኝት ቡሩንዲ ገብተዋል። ትናንት ቡጁምቡራ ሲደርሱ የሀገሩ ፕሬዚዳንት ኤቫሂስቴ ንዳይሽሚዬ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ የጉብኝታቸዉ ዓላማ የሁለቱ ሀገሮች ግንኙነትን ለማጠናከር መሆኑንም ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ የቡሩንዲ ጉብኝት
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:03 0:00


XS
SM
MD
LG