No media source currently available
የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ ለሁለት ቀን የሥራ ጉብኝት ቡሩንዲ ገብተዋል። ትናንት ቡጁምቡራ ሲደርሱ የሀገሩ ፕሬዚዳንት ኤቫሂስቴ ንዳይሽሚዬ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ የጉብኝታቸዉ ዓላማ የሁለቱ ሀገሮች ግንኙነትን ለማጠናከር መሆኑንም ተናግረዋ።