በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የድጋፍ ሰልፎች


ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እና ብልጽግና ፓርቲ የሚደረገው የድጋፍ ሰልፍ በምስራቅ ሐረርጌ አንዳንድ ቦታዎች ላይ እክል እንዳጋጠመው የሰልፉ ተሳታፊዎች ገለፁ።

በሻሽመኔ ከተማ የተደረገው የድጋፍ ሰልፍ በሰላም ተጠናቋል።

በሌላ በኩል በጋምቤላ ከተማ የብልፅግና ፓርቲንና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድን የለውጥ ሥራዎች የሚደግፍ ሰልፍ መካሄዱ ታወቀ።

"መነሻችን መደመር መድረሻችን ብልፅግና" የሚልና ሌሎችም መፈክሮች ሲያሰሙ እንደነበር ከሰልፈኞች መካከል ገልፀዋል።

የጋምቤላ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ኦቶው ኦኮት "ብልፅግና እውነተኛ የዲሞክራሲና ፌዴራላዊ ሥርዓትን የሚያረጋግጥ ነው" ብለዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የድጋፍ ሰልፎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:17 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG