በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሲፆሙ ጤናዎ ይበዛል፤ ዕድሜዎ ይረዝማል


አመጋገብዎን ያስተካክሉ
አመጋገብዎን ያስተካክሉ

አመጋገብዎን ያስተካክሉ፡፡

please wait

No media source currently available

0:00 0:10:57 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ኢትዮጵያ ውስጥ በፆም ጊዜ ያለው የአመጋገብ ሥርዓት ለጤናማ ሕይወትና ረዥም ዕድሜ ለመኖር እንደሚጠቅም በኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሥነ-ምግብ ተመራማሪው አቶ ተመስገን አወቀ መክረዋል፡፡

አቶ ተመስገን ለቪኦኤ በሰጡት ማብራሪያ ከፆሙ ጊዜ በኋላ ፆሙ ላይ የከረመው ሰው ሥጋና ቅባቶችን በብዛት እንዳይወስድ፣ በአንፃሩ ግን በፆሙ ጊዜ ይወስዳቸው በነበሩ ምግቦቹ መካከል ሥጋ፣ ወተትና የወተት ተዋፅፆዎችን ቢጨምር የተሻለ እንደሚሆን ገልፀዋል፡፡

የሥነ-ምግብ ተመራማሪው ሰው በፆም ወቅት የሚያገኛቸውን ጥቅሞች፤ ከሥጋና ከቅባት መብዛት ሊያጋጥሙ የሚችሉትን የደም ግፊት፣ የኩላሊት መታወክና ሌሎችም በርካታ የጤና መስተጓጎል ችግሮችን በዝርዝር አብራርተዋል፡፡

ለተጨማሪ ከአቶ ተመስገን አወቀ ጋር የተደረገውን ቃለምልልስ የያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG