No media source currently available
በመላው ዓለም ለሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች የተቀደሰው የሮሞዳን ወር በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ውስጥ ሲውል ይህ ሦስተኛው ዓመት ነው፡፡ ዩናትይትድ ስቴትስ ውስጥ የጉባኤ ፀሎትና ኢፍጣር ያለምንም የኮቪድ-19 ገደብ ሲከበር የመጀመሪያው ነው፡፡ በዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ ከሚገኙ መስጊዶች በአንደኛው የተገኘችው የቪኦኤ ዘጋቢ ዩኒ ሳሊም ዘገባ አሰናድቷል።