በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአባ ፍራንሲስ የአዲስ ዓመት መልዕክት


አባ ፍራንሲስ
አባ ፍራንሲስ

ዓለም ዛሬ በተቀበለው የ2020 ዓ ም አከባበር ሥነ ሥር ዓት ቫቲካን ቅዱስ ጴጥሮስ አደባባይ ለታደመ በሺሆች የሚቆጠር ሕዝብ ንግግር ያደረጉት የሮማ ካቶሊካዊ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ አቡነ ፍራንሲስ ሰላም ለዓለም እንዲሆን እንደሚለምኑና እንደሚመኙም ተናግረዋል።

በዚህ የዓለም ሰላም ቀን ተብሎ በተለየም ዕለት አቡኑ ባሰሟቸው ቃላት በሴቶች ላይ የሚፈፀሙ የአመፃና የሁከት አድራጎቶችን በብርቱ ተግሳፅ አውግዘዋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአባ ፍራንሲስ የአዲስ ዓመት መልዕክት
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:49 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG