No media source currently available
ዓለም ዛሬ በተቀበለው የ2020 ዓ ም አከባበር ሥነ ሥር ዓት ቫቲካን ቅዱስ ጴጥሮስ አደባባይ ለታደመ በሺሆች የሚቆጠር ሕዝብ ንግግር ያደረጉት የሮማ ካቶሊካዊ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ አቡነ ፍራንሲስ ሰላም ለዓለም እንዲሆን እንደሚለምኑና እንደሚመኙም ተናግረዋል።