አዲስ አበባ —
በኢትዮጵያ አነስተኛና መካከለኛ የንግድ ተቋማት ከሚገጥሟቸው ዋና ዋና ችግሮች አንዱ የገንዘብ አቅርቦት ዝቅተኛነት መሆኑን የዓለም ባንክ ያካሄደውና ዛሬ ይፋ የተደረገ ጥናት አመልክቷል፡፡
ከበቋማቱ ሰባ ከመቶ የሚሆኑት ለችግሩ ተጋላጭ መሆናቸውም ተነግሯል፡፡
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡