በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዐሥራ ዘጠኝ የባህርዳር ታሳሪዎች ተፈቱ


በቅርቡ በኮንድ ፖስቱ ትዛዝ በባህርዳር ከተማ ታሥረው የነበሩ 19 ትጠርጣሪዎች ዛሬ ረፋዱ ላይ መፈታታቸው ታወቀ፡፡

በቅርቡ በኮንድ ፖስቱ ትዛዝ በባህርዳር ከተማ ታሥረው የነበሩ 19 ትጠርጣሪዎች ዛሬ ረፋዱ ላይ መፈታታቸው ታወቀ፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ሠማያዊ ፓርቲ የአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ንግግር በተግባር እንዲተረጎም፣ የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ እንዲነሳና በተለያዩ እሥር ቤቶች የሚገኙ የህሊና እና የፖለቲካ እሥረኞች እንዲፈቱ ጠይቀዋል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ዐሥራ ዘጠኝ የባህርዳር ታሳሪዎች ተፈቱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:13 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG