በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የምዕራብና የደቡብ ኦሮምያ የፀጥታ ጉዳይ


በምዕራብና ደቡብ ምዕራብ ኦሮምያ አንዳንድ ቦታዎች የሚፈፀም ግድያ መቆም አለበት ሲሉ አንዳንድ የሃገር ሽማግሌዎችና የፖለቲካ ሳይንስ መምህራን አሳስበዋል።

መንግሥትም ሆነ ማንም የተለየ የፖለቲካ አመለካከት አለኝ የሚል ለህዝቡ ሰላም ሲባል ተቀራርበው መወያየትና ህዝቡን መሠረት ያደረጉ የፖለቲካ መፍትሄዎችን ሥራ ላይ ማዋል አለበቸው ብለዋል መምህራኑና የሃገር ሽማግሌዎች።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የምዕራብና የደቡብ ኦሮምያ የፀጥታ ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:21 0:00


XS
SM
MD
LG