No media source currently available
ከሣምንት በፊት “ከቦሌ ዓለም አቀፍ አይሮፕላን ጣቢያ ተወስደው የት እንደደረሱ አይታወቅም” የተባሉ የፖለቲካ አመራር አባላት በአንድ ለይቶ ማቆያ ውስጥ እንደነበሩ ታውቋል።