No media source currently available
ኢትዮጵያ ውስጥ በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የተሻለ መግባባትና መተማመን እየተፈጠረ እንደሆነ አንዳንዶቹ መሪዎች ተናግረዋል። ቀደም ሲል የተደረጉ ውይይቶች በብሄራዊ መግባባት ላይ የነበሩ ልዩነቶችን አለዝበዋል ይላሉ።