No media source currently available
ዘንድሮ በኢትዮጵያ የሚካሄደው ሃገራዊ ምርጫ ለማካሄድ ምቹ ሁኔታ ባይኖርም በህዝብ ዘንድ ቅቡልነት ያገኘ መንግሥት ወደ ስልጣን ለማምጣት መንግሥት ከምርጫው በፊት ተከታታይ የንግግር መድኮችን ከፓርቲ አመራሮች ጋር ማድረግ እንዳለበት የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች አሳሰቡ።