No media source currently available
ሩሲያ ዩክሬንን በወረረች በሦስተኛው ቀን ከ100 ሺሕ በላይ ሕዝብ የምዕራብ ዩክሬን ድንበርን አቋርጣል። በዩክሬን ፖሊስ መረጃ መሰረት እሁድ የካቲት 20 ብቻ 120 ሺሕ ሰዎች ወጥተዋል። ኦስካና ሊሽቶቫ ከዩክሬን ያጠናቀረችውን ዘገባ ነው።