አዲስ አበባ —
ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በአሁኑ ወቅት በእሥር ላይ የሚገኙየፖለቲካ እሥረኞች እንደሚፈቱና በዓቃቢ ሕግ የተመሰረተባቸው ክስም እንደሚቋረጥ ገለፁ፡፡
ማዕከላዊ እየተባለ የሚጠራው የማሰቃያ ምረመራ እሥር ቤት ይዘጋል፣ ወደ ሙዚዬምነትም ይቀየራል ብለዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።