በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተወሰኑ ሀገሮች በረራ እንዲያቆም ተወሰነ


ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከበረራዎቹ ወደ 30 ሀገሮች የሚያደርገው በረራ እንዲቆም መወሰናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ።

ከየትኛውም ሀገር ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ መንገደኞችም በራሳቸው ወጭ ለ14 ቀናት በልዩ ማቆያ እንዲቀመጡ እንደሚያደርግ አስረድተዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተወሰኑ ሀገሮች በረራ እንዲያቆም ተወሰነ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:06 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG