በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዕድገት አለ ይላሉ፤ ተቃዋሚው እንደራሴ አይስማሙም


ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ እና እንደራሴ ግርማ ሠይፉ
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ እና እንደራሴ ግርማ ሠይፉ
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ፤ እንደራሴ ግርማ ሠይፉ፤ የኤርትራ ካርታ
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ፤ እንደራሴ ግርማ ሠይፉ፤ የኤርትራ ካርታ

የኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት በ2006 ዓ.ም በ10.3 ከመቶ እያደገ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ ለፓርላማው ባቀረቡት ሪፖርት አስታውቀዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያቀረቡት ሪፖርት በአጅጉ ያሣዘናቸው መሆኑን የገለፁት የተቃዋሚ ፓርቲው እንደራሴ ግርማ ሠይፉ ሪፖርቱ የሃገሪቱን እውነታ አያሣይም ብለዋል፡፡

በጠቅላይ ሚኒስትሩ ሪፖርት ላይ የተጠናቀረውን አጭር ዘገባና የእንደራሴ ግርማ ሠይፉን አስተያየት የያዘውን ፋይል ያዳምጡ

please wait

No media source currently available

0:00 0:10:16 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የጠቅላይ ሚኒስትሩን ሙሉ ሪፖርት ከፈለጉ ከታች የተቀመጠውን የድምፅ ፋይል ከፍተው ያዳምጡ

please wait

No media source currently available

0:00 0:45:38 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG