No media source currently available
ከውጭ ርዳታ ለጋሽ ሃገራት ተፅዕኖ ለመውጣት የሚቻለው ሃገራዊ አንድነት ሲጎለብትናና የሥራ ባህል ሲያድግ መሆኑን ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስገነዘቡ። ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ ይህን ያስገነዘቡት ዛሬ በአፋር ብሄራዊ ክልል ባደረጉት ጉብኝት ነው።