በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"የሀገሩን ሉዓላዊነትና ደኅንነት አሳልፎ የሚሰጥ ኢትዮጵያዊ የለም" - ጠ/ሚ ዐቢይ


"የሀገሩን ሉዓላዊነትና ደኅንነት አሳልፎ የሚሰጥ ኢትዮጵያዊ የለም" - ጠ/ሚ ዐቢይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:49 0:00

“የሀገሩን ሉዓላዊነትና ደኅንነት አሳልፎ የሚሰጥ ኢትዮጵያዊ የለም” ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በደቡብ ክልል የዳውሮና የደቡብ ኦሞ ዞን፣ እንዲሁም የኮንታ ልዩ ወረዳን ትናንት እና ከትናንት በስተያ በጎበኙበት ወቅት “የምንፈልገው ፍቅር፥ ሰላምና ብልፅግና እንጂ ማንንም መንካት አይደለም” ማለታቸውን የክልሉ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

XS
SM
MD
LG