No media source currently available
የፌዴራል መንግሥቱ የትግራይ ተወላጅ ባለሥልጣናትን እየገፋቸው ነው የሚለውን ክሥ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር አስተባበሉ። መንግሥታቸው በምርጫ ቦርድ አሰራር ላይ ምንም ዓይነት ተፅዕኖ ለማሳደር ፍላጎት እንደሌለውም ተናገሩ። በአለፊት ሥድስት ወራት ከአንድ ሚሊዮን በላይ ወጣቶች ሥራ መያዛቸውንም ገልፀዋል።