በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ በባህር ዳር


 ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ
ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ባለፈው ሣምንት ማብቂያ ላይ በተሰናባቹ የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ደጉ አንዳርጋቸው የመሸኛ ዕራት ግብዣ ላይ መገኘታቸው ይታወሳል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚሁ ወቅት ያደረጉት ንግግር የኢትዮጵያን አንድነት ማጠናከር አስፈላጊነት ላይ ያተኮረ እንደነበር ተጠቀሰ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ በባህር ዳር
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:01 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG