በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"የትህትና ገመድ የመጨረሻዋ ቋጠሮ ብርቱ ክንድ ናት"- ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ


ፎቶ ፋይል፦ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ
ፎቶ ፋይል፦ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

የትህትና ገመድ የመጨረሻዋ ቋጠሮ ብርቱ ክንድ ናት ሲሉ የገለጹት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከተሠነዘረች ሳታደቅቅ አትመለስም ብለዋል።

ድንበር ለሚጋፉ የሰላምን እጅ መዘርጋት፤ ለሚፎክሩ የፍቅርን ልብ ማሳየት፤ ለሚወርሩ የዲፕሎማሲን መንገድ መምረጥ አቅም ከማጣት የሚመጣ አይደለም በማለትም ነው ሐሳባቸውን የጀመሩት። በስም የጠቀሱት አገር ግን የለም።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

"የትህትና ገመድ የመጨረሻዋ ቋጠሮ ብርቱ ክንድ ናት" - ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:58 0:00


XS
SM
MD
LG