No media source currently available
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በአምቦ ከምዕራብ ሽዋና ደቡብ ምዕራብ ሸዋ አንዳንድ የኅብረተሰብ ተወካዮች ጋር መወያየታቸው ተገለፀ። ውይይቱ ሲካሄድ የአምቦ ከተማ ወጣቶች ከውጭ የተቃውሞ ድምፅ ያሰሙ መሆናቸውን የዐይን ዕማኞች ገልፀዋል።