በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ ርእሰ መዲና የፕላስቲክ ቆሻሻን መልሶ ጥቅም ላይ የማዋል ልምድ እያደገ ነው

በኢትዮጵያ ርእሰ መዲና የፕላስቲክ ቆሻሻን መልሶ ጥቅም ላይ የማዋል ልምድ እያደገ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:55 0:00

በኢትዮጵያ ርእሰ መዲና የፕላስቲክ ቆሻሻን መልሶ ጥቅም ላይ የማዋል ልምድ እያደገ ነው

የአፍሪካ ኅብረት እና የበርካታ ዓለም አቀፍ ተቋማት መቀመጫ በኾነችው ዐዲስ አበባ፣ አሳሳቢ ችግር ኾኖ የቆየውን የከተማ ቆሻሻ ችግር ለማቃለል የሚደረጉ ጥረቶች እየተበራከቱ ይገኛሉ።

ከእኒኽም ጥረቶች መካከል፣ በቡድን ኾነው የሚንቀሳቀሱ ወጣቶች፣ የፕላስቲክ መያዣ ከረጢቶችንና ጠርሙሶችን፣ ከተለያዩ የከተማዪቱ ክፍሎች እየሰበሰቡ መልሰው ጥቅም ላይ እንዲውሉ የሚያደርጉበት ዑደታዊ ምርት ይገኝበታል።

አሶሺዬትድ ፕሬስ በጉዳዩ ላይ ያጠናቀረውን ዘገባ ስመኝሽ የቆየ ወደ ዐማርኛ መልሳዋለች።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG