ADDIS ABABA, ETHIOPIA —
የአሜሪካው ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ሰሞኑን አዲስ አበባ እንደሚገቡ ይታወቃል።
ኢትዮጵያውያንም ለፕሬዚዳንቱ ጉብኝት የተለያዩ አስተያየቶችን መስጠት ቀጥለዋል።
እስክንድር ፍሬው በአዲስ አበባ ከተማ በመዘዋወር አንዳንዶቹን አነጋግሯል።
-
እስክንድር ፍሬው