No media source currently available
ባልደራስ - መኢአድ የሚባል ቅንጅት መፍጠራቸውን የድርጅቶቹ መሪዎች አስታውቀዋል። ቅንጅቱ በመጭው ምርጫ አማራጭ ሆኖ ለመቅረብ መዘጋጀቱን አመልክቷል። ይህ አዲስ ቅንጅት የአረብ ሊግ በታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ጉዳይ ጣልቃ መግባቱንም አውግዟል።