በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጠ/ሚሩ ምልሶች ለፓርላማው


የጠ/ሚሩ ምልሶች ለፓርላማው
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:28 0:00

ኢትዮጵያ የኮቪድ-19ን ወረርሽኝ መዛመት ለመመከት የዘረጋችው ስልት አደጋውን በመቀነስ የወረርሽኙን ጊዜ በማሳጠርና የምጣኔ ኃብት እድገቱን ማስቀጠል ላይ ያተኮረ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ተናገሩ። ከታላቁ ኅዳሴ ግድብ ኢትዮጵያ የምታገኘውን ተፈጥሯዊ እና ሕጋዊ ጥቅም ሊፃረሩ የሚችሉ ኃይሎችንም አስጠንቅቀዋል።

XS
SM
MD
LG