ፕሬዚዳንቷ፣ዛሬ ሰኞ፣ መስከረም 28 ቀን በተካሔደው በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 3ኛዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ ሥርዐት ላይ፣ የፌዴራል መንግሥቱን ዓመታዊ የትኩረት ጉዳዮች በንባብ አሰምተዋል፡፡
ፕሬዚዳንቷበንግግራቸው፣ “በአብዛኞቻችን ዘንድ ቅቡልነት ያለውን ሀገረ መንግሥት ማጽናት አቅቶናል፤” ሲሉ፣ አሳሳቢውን የአገሪቱን ወቅታዊ ችግር አንሥተዋል፡፡ ለግጭቶች፣ የሰላም አማራጮችን መጠቀም እንደሚያስፈልግ አሳስበዋል፡፡ ለዚኽም መንግሥት፣ ከማንኛውም ወገን ጋራ ለመነጋገር ዝግጁ እንደኾነ አስታውቀዋል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም