አዳጊ ሀገራት፣ የአየር ንብረት ለውጥን መቋቋም እንዲያስችላቸው፣ የበለጸጉ ሀገራት ቃል ገብተው ሳይተገብሩ የቆዩትን፣ 100 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለመክፈል የሚያስችላቸውን ዝግጅት ማጠናቀቃቸውንና ለብዝኀ ሕይወት እና ለደኖች ጥበቃ የሚኾን የገንዘብ ድጋፍ ማቋቋማቸውን፣ የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን አስታወቁ። ማክሮን ይህን ያሉት፣ በፈረንሳይ ዋና ከተማ እየተካሔደ ባለው የመሪዎች ጉባኤ ላይ ነው፡፡
ዘገባው የሮይተርስ ነው። ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።