No media source currently available
የትምህርት ሚኒስቴር የ 2013 ዓ.ም. ትምህርት ዘመንን ለማስጀመር ትምህርት ቤቶች ከ ነሐሴ 20 2012 ዓ.ም. ጀምረው ተማሪዎችን እንዲመዘግቡ ማዘዙን ተከትሎ፣ የተማሪዎች ምዝገባ እየተካሄደ ነው።