በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፓኪስታን ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር የሻከረውን ግንኙነቴን እንደገና እየገመገምኩ ነኝ አለች

ፓኪስታን ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር የሻከረውን ግንኙነቴን እንደገና እየገመገምኩ ነኝ አለች

ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር የሻከረውን ግንኙነቴን እንደገና እየገመገመገምኩ ነኝ ስትል ፓኪስታን አስታወቀች።

ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር የሻከረውን ግንኙነቴን እንደገና እየገመገመገምኩ ነኝ ስትል ፓኪስታን አስታወቀች።

ይህም በጦርነት የዳሸቀችውን አፍጋኒስታንን ለማረጋጋት ከኔቶ አጋሮቻቸው ጋር ሆነው ከታጣቂዎች ጋር እየተዋጉ ላሉት አሜሪካውያን ወታደሮች አቅርቦት ማስተላለፊያ ሊያርጥ እንደሚችል ተጠርጥሩዋል።

የፓኪስታን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኩራም ዳስቲጋር ኻን ይህን የተናገሩት በተለይ ለቪኦኤ በሰጡት ቃል ነው።

ሚኒስትሩ ይህን ያሉት አንድ ዓለአቀፍ ግብረ ኃይል በዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ውትወታ ፓኪስታንን ሽብርተኝነትን በገንዘብ ደጋፊ መዝገብ ውስጥ ከመክተቱ ከአንድ ቀን በፊት መሆኑ ነው። ዕርምጃው የፓኪስታንን የምጣኔ ኃብት ችግሮች ማባባሱ አይቀርም እየተባለ ነው።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG