በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ሥዕሎቼ ርእስ የላቸውም” - ሠዓሊ ኄኖክ ደምሴ


“ሥዕሎቼ ርእስ የላቸውም” - ሠዓሊ ኄኖክ ደምሴ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:49 0:00

ኄኖክ ደምሴ፣ በዐዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የ“አለ” ሥነ ጥበብ ትምህርት ቤት ምሩቅ ሲኾን፣ ሠዓሊ እና የካርቱን ጥበብ ባለሞያ ነው። ለሥዕል ሥራዎቹ ርእስ እንደማይሰጥ የሚናገረው ኄኖክ፣ የሥዕል ሥራዎቹ በተመልካች ዘንድ የራሳቸውን ትዝታ እና ጥያቄ እንዲያጭሩ መሻቱን ይገልጻል፡፡ አብዛኛውን ጊዜም ሥራዎቹ፣ የማኅበረሰቡን ስሜት እና ሕመም እንደሚያሳዩ፣ ተመልካቾች ይመሰክራሉ።

የጥበብ ሥራዎቹን፣ በልዩ ልዩ ቦታዎች ያሳየው ሠዓሊው፣ ከእርሱ ጋራ ተመሳሳይ ሞያ ላይ ካለችው ባለቤቱ ቤዛዊት ወንድወሰን ጋራ በመኾን፣ “የጥንዶቹ ጉዞ” የተሰኙ የሥዕል ስብስቦችን ዐውደ ርእይ፣ በፈንድቃ የባህል ማዕከል ለእይታ አቅርቧል። ኄኖክ፣ “ሥራዎቼ ተምሳሌታዊ ናቸው፤” ይላል።

ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG