በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የሚሰጠው ድጎማ መቋረጥ በተማሪዎች ላይ ተጽእኖ ፈጥሯል


ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የሚሰጠው ድጎማ መቋረጥ በተማሪዎች ላይ ተጽእኖ ፈጥሯል
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:08 0:00

በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ብሔረሰብ ዞን ዳህና ወረዳ የሚገኙ አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ከመንግሥት የሚሰጣቸው ድጎማ በቋረጡ መቃብር ቤት ለማደርና ለምኖ ለመኖር መገደዳቸውን አስታወቁ፡፡

አካል ጉዳተኞቹ “ከአምስት ወር በላይ ሊሰጠን የሚገባው ድጎማ ተቋርጦብናል፡፡ ከመንግሥት አካልም የተሰጠን ምላሽ እስካሁን የለም” ብለዋል።

የብሔረሰብ ዞኑ ትምህርት መምሪያ የተፈጠረውን ችግር አምኖ በአዲሱ በጀት ዓመት ክፍያቸውን ለመክፈል እንደሚሠራ አረጋግጧል፡፡

XS
SM
MD
LG