አዳማ —
የኦሮሞና ሶማሌ የህዝብ ለህዝብ ወንድማማችነት ጉባዔ ዛሬ አዳማ ከተማ ላይ ተካሂዷል።
በጉባዔው ላይ የሁለቱም ክልሎች ከፍተኛ አመራር አባላት፣ አባገዳዎችና ኡጋዞች፣ የሀገር ሽማግሌዎችና ከተለያዩ የየማህበረሰቡ ክፍሎች የተወከሉ ተሳታፊዎች ተሣትፈዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።