No media source currently available
በኦሮምያ ትምህርት ቤቶች ምዝገባ ተጀምሯል። ምዝገባው ለሚቀጥለው ሁለት ሣምንታት እንደሚቀጥል የክልሉ የትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ቶላ በሪሶ አስታውቀዋል።