በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦሮምያ ፀጥታ ጉዳይ


በኦሮምያ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች በትናንትናው ዕለት አልፎ አልፎ የትራንስፖርት ፍሰት እክል በማጋጠሙ መቸገራቸውን ቮኦኤ ያነጋገራቸው ነጋዴዎች እና አሽከርካሪዎች ገለፁ። ጉዳት የደረሰባቸው ተሽከርካሪዎችም መኖራቸውን ተናግረዋል።

የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በበኩሉ የኢትዮጵያን ሰላም ለማወኩ የተደረጉ ሙከራዎች ከሽፈዋል ብሏል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የኦሮምያ ፀጥታ ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:32 0:00


አስተያየቶችን ይዩ (4)

XS
SM
MD
LG