በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኦሮምያ የንግድ ተቋማትና አገልግሎት ሰጭ ድርጅቶች የሥራ ማቆም አድማ ላይ ናቸው


ሻሸመኔ
ሻሸመኔ

በኦሮሚያ ክልል አንዳንድ ከተሞች የንግድ ተቋማትና የአገልግሎት ሰጭ ድርጅቶች የሥራ ማቆም አድማ አድርገዋል።

አድማው ከቦታ ቦታ የሚለያይ ቢሆንም፣ የመጓጓዣ አገልግሎት ሰጭ ታክሲዎችና ባጃጆች፤ ሱቆች ምግብ ቤቶችና የመሳሰሉት አገልግሎት በከፊልና በአንዳንድ ከተሞች በስፋት ማቆማቸውን ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ገልጸዋል።

ኮፈሌ- ምዕራብ አርሲ
ኮፈሌ- ምዕራብ አርሲ

በሌላ በኩል በሌሎች የክልሉ አካባቢዎችም ያነጋገርናቸው ሰዎች የንግድ ተቋማትም ሆኑ አገልግሎት ሰጭ ድርጅቶች ሲሰሩ ውለዋል። የመንግሥት መስሪያቤቶችም ተከፍተው ውለዋል ብለዋል።

የኢትዮጵያ ንግድ ሚንስቴር ባለስልጣናት በጉዳዩ ላይ ያላቸውን አስተያየት እንዲሰጡ ወደ ሚንስትሩ ቢሮ ደውለን፤ ምላሽ አላገኘንም።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

በኦሮምያ የንግድ ተቋማትና አገልግሎት ሰጭ ድርጅቶች የሥራ ማቆም አድማ ላይ ናቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:12 0:00

XS
SM
MD
LG