No media source currently available
በተለያዩ የኦሮምያ ከተሞች በትላንትናው ዕለት የተቀሰቀሰውን ተቃውሞ ተከትሎ በደረሱ ግጭቶች እስካሁን በተረጋገጠው 16 ሰዎች ሲገደሉ ሌሎች በርካቶች ቆስለዋል። በንብረት ላይም ከፍተኛ ውድመት ደርሷል።