No media source currently available
በምዕራብ ኦሮምያ የሚገኙ ነዋሪዎች በአርቲስት ሀጫሉ ሞት የተሰማቸውን ሀዘንና ቁጣ በሰላማዊ መንገድ ገልፀዋል፡፡ በደቡብና በምስራቅ ኦሮሞያ አንዳንድ አካባቢዎች እንደታየው በሰውም ሆነ በንብረት ላይ የደረሰ ጥቃትም ሆነ ጉዳት አለመኖሩም ተገልጧል፡፡