በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦሮምያ ከተሞች የፀጥታ ሁኔታ


ፎቶ ፋይል፦ አምቦ
ፎቶ ፋይል፦ አምቦ

በምዕራብ ኦሮምያ የሚገኙ ነዋሪዎች በአርቲስት ሀጫሉ ሞት የተሰማቸውን ሀዘንና ቁጣ በሰላማዊ መንገድ ገልፀዋል፡፡ በደቡብና በምስራቅ ኦሮሞያ አንዳንድ አካባቢዎች እንደታየው በሰውም ሆነ በንብረት ላይ የደረሰ ጥቃትም ሆነ ጉዳት አለመኖሩም ተገልጧል፡፡

በአሁኑ ሰዓት የምዕራብ ኦሮምያ የሚገኙ ከተሞች የተረጋጉ ሲሆን የንግድና የሥራ እንቅስቃሴዎችም ክፍት መሆናቸውን የአካባቢው ባለሥልጣናት ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል፡፡ በአንጻሩም በርካታ ሰዎች አሁንም እየታሰሩ መሆኑ ተገልጿል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኦሮምያ ከተሞች የፀጥታ ሁኔታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:54 0:00


XS
SM
MD
LG