በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በምዕራብ ወለጋ ስምንት ሰዎች መገደላቸው ተጠቆመ


በምዕራብ ወለጋ ላሎ አሳቢ ወረዳ ስምንት ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡

በምዕራብ ወለጋ ላሎ አሳቢ ወረዳ ስምንት ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡

የኦሮሚያ ፀጥታ ቢሮ በበኩሉ የመከላከያ ሰራዊትና በአካባቢው የሚንቀሳቀስ የታጠቀ ኃይል መካከል በተከፈተው ተኩስ ነው፤ ሰዎቹ የሞቱት ይላል።

ናኮር መልካ ከነቀምት ያጠናቀረው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በምዕራብ ወለጋ ስምንት ሰዎች መገደላቸው ተጠቆመ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:40 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG