በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሐሮማያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ትምህርታቸውን ካቋረጡ ከአንድ ወር በላይ ሆናቸው

ሐሮማያ ዩኒቨርስቲ
ሐሮማያ ዩኒቨርስቲ

የሐሮማያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በየጊዜው ደረሱብን በሚሉ የፌደራልና የመከላከያ ጥቃቶች ሳቢያ ትምህርታቸውን ካቋረጡ ከአንድ ወር በላይ እንደሆናቸው ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል፡፡

የሐሮማያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በየጊዜው ደረሱብን በሚሉ የፌደራልና የመከላከያ ጥቃቶች ሳቢያ ትምህርታቸውን ካቋረጡ ከአንድ ወር በላይ እንደሆናቸው ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል፡፡

ቀደም ሲል ያነሷቸው ጥያቄዎች ባለመመለሳቸውም፣ ወደ ትምህርት ገበታቸው እንደማይመለሱ ተናግረዋል፣ ትናንት በስልክ አግኝቶ ያነጋገራቸው የኦሮምኛ ክፍል ባልደረባችን ሶራ ሃለኬ ነው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የሐሮማያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ትምህርታቸውን ካቋረጡ ከአንድ ወር በላይ ሆናቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:05 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG