በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የእሬቻ በዓል በቢሾፍቱ ከተማ ሆራ አረሲዲ ተከብሯል

  • መለስካቸው አምሃ

እሬቻ በዓል በቢሾፍቱ

በየዓመቱ በቢሾፍቱ ከተማ ሆራ አረሲዲ የሚከበረው የእሬቻ በዓል ዛሬ ተከብሯል፡፡

በየዓመቱ በቢሾፍቱ ከተማ ሆራ አረሲዲ የሚከበረው የእሬቻ በዓል ዛሬ ተከብሯል፡፡

በበዓሉ ላይ የፌደራልም ሆነ የክልል ባለሥልጣናት ንግግር አላደረጉም፣ የታወቁ የኦሮሞ ሙዚቀኞችም አልተገኙም፡፡

በዓሉ ከሚከበርበት ውጭ በቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ የፀጥታ ኃይሎች እንቅስቃሴ ታይቷል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG