አስተያየቶችን ይዩ
Print
የኦሮምያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት 7029 ለሚሆኑ ለህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ።
የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በሰጡት መግለጫ ይቅርታ የተደረገው ታራሚዎቹ በሥነ ምግባር መሻሻላቸው ስለተረጋገጠ ነው ብለዋል ።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ